Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሲቭል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት / አካውንቲንግ / በማኔጅ?

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 5,204.00 - 11,264.00

 

Posted:2016-11-09

 

Application Dead line:2016-11-18

 

 

 



የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሥራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

የምህንድስና ዋና ክፍል ሥራ እሰኪያጅ

14

1

11,264.00

ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቭል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

6/8 ዓመት በሙያው የሠራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2/4 ዓመት በሲኒየር የሠራ/ች

በቋሚነት

ዋናው መ/ቤት

2

ፋይናንስ፣ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ሥራ እስኪያጅ

14

 

11,264.00

ሁለተኛ / የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

8/10 ዓመት ከዚህ በታች ውስጥ ½ ዓመት በአስተባባሪ/ ከፍተኛ ኤክስፐርትነት ደረጃ ላይ የሰራ/ች

በቋሚነት

ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት

3

የሥነ ምግባር ክትትል ኃላፊ

12

 

9354.00

ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት

6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ ½ ዓመት በአስተባባሪነት ወይም ተመሳሳይ ደረጃ ላይ የሰራ/ች

በቋሚነት

ዋናው መ/ቤት

4

ሲኒየር የመንገድ ሥራ መሃንዲስ

9

 

6,764.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በመንገድ ሥራ ምህንድስና፣ በሲቭል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠ/ች

4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች

በቋሚነት

ዋናው መ/ቤት

5

ሲኒየር የኮንትራት አስተዳደር መሀንዲስ

9

 

6,764.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠ/ች

4 ዓመት የሰራ/ች

በቋሚነት

ዋናው መ/ቤት

6

ቺፍ አካውንቲንግ I

9

 

6,764.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

5 ዓመት የሰራ/ች

በኮንትራት

ዋናው መ/ቤት

7

ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር

8

 

5,964.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

4 ዓመት የሰራ/ች

በኮንትራት

ዋናው መ/ቤት

8

ሲኒየር አውቶ መካኒክ

7

 

5,204.00

የሙያ ደረጃ / V የኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ ሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል

5 ዓመት የሰራ/ች

በኮንትራት

መቀሌ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰመራ እና ድሬዳዋ

9

የኮንትራት አስተዳደር መሀንዲስ

7

 

5,204.00

የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

2 ዓመት የሰራ/ች

በቋሚነት

ዋናው መ/ቤት

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል፣ ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፡፡
  2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  3. የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
  4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ከCV እና የሥራ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ለገህር በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ 4ኛ ፎቅ ወይም በድርጅቱ ቅ/ጽ/ቤቶች በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አናስታውቃለን፡፡
  5. ስልክ ቁጥር 011 551 82 80
  6. የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists