Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኢፊስ ማኔጅመንት / በጀነራል መካኒክ በኤሌክትሪካ

 

Organization: በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቅርንጫ

 

Salary : 1722 - 5353

 

Posted:2016-11-10

 

Application Dead line:2016-11-22

 

 



ፕ/ቅ/ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ  ውስጥ መስፈርቱን አማልተው ለተገኙ ዕጩዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ዓይነት

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

1

የንብረት ግምጃ ቤት ኦፊሰር /በድጋሚ የወጣ/

በሰፕላይስ ፐርቼዚንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ የሲል ስርቪስ ማሻሻያዎች ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ያላት

4

9

2343

በኮንትራት

2

የጥገና አገልግሎት ኦፊሰር/በድጋሚ የወጣ/

በጀነራል መካኒክ በኤሌክትሪካል መካኒክ ወይም በተመሳሳይ ሙያ /ትምህርት መስክ ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና አግባብነት ያለው 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና መሰረታዊ የሥራ ሂደተ ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ በቡድን ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ የሲቪል ስርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ያላት

1

7

1580

በቋሚነት

3

የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር /በድጋሚ የወጣ/

በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኢፊስ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት የሥራ ልምድ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+2/ 2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ሌቭል 1 ያጠናቀቀች 8 ዓመት የሥራ ልምድ ሌቭል 2 ያጠናቀቀች 6 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ ሌቭል 3 ያጠናቀቀች 4 ዓመት ሥራ ልምድ ፣ ሌቭል 4 ያጠናቀቀች 2 ዓመት የሥራ ልምድ  እና ሌቭል 5 ያጠናቀቀች 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

4

8

1722.00

በቋሚነት

4

የመሰረተ ልማትና ቤት ርክክብ ኦፊሰር /ጉዳይ አስፈጻሚ/

በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ሲቪል ህንፃ ምህንድስና ወይም በሥራ አመራር ዲፕሎማ 2 ዓመት ቴክኒክና ሙያ 4 ዓመት ሥራ ልምድ ያለው/ያላት 

1

9

2343

በቋሚነት

5

የኤሌክትሪክ ኢንጀነር/ባለሙያ/

በኤሌክትሪክ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

1

11

4137

በቋሚነት

6

የሳኒተሪ ኢንጂነር/ባለሙያ/

በሳንተሪ ምህንድስና ቢኤስሲ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 

2

11

4137

በቋሚነት

7

አውቶ ካድ ባለሙያ

በድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

2

11

4137

በቋሚነት

8

ሲኒየር የግንባታ ግብዓተ የግዥ ፕላኒንግ

በሰፕላይስ ወይም ፐርቼዚንግ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ/የትምህርት መስክ / የኮሌጅ ዲፕሎማና 2 ዓመት  የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያለት እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት የመሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ/ላ ተግባራዊ ለማድረግ የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፣ የሲቪል ሰርቪል ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ፣ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ያላት  

1

12

5353

በቋሚነት

9

የቀላል መኪና ሹፌር

በአውቶ መካኒክ ሙያ ዲፕሎማና 3ኛ መንጃ ፈቃድ እንዲሁም 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በቀድሞው 11/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ እንዲሁም 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

2

9

2869

በቋሚነት

10

ረዳት ሪከርድና ዶክመንቴሽን ኦፊሰር

በሪከርድና ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ፣ በአካውንቲነግ ፣በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በሰው ሀብት ሥራ አመራር በላይብረሪ ሳይንስ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር በስታስቲክስ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም 10+2 ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ለው/ያላት በተጨማሪ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት

1

8

1722

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመከስ ፎቶ ሲቪ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የግል ድርጅት የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የሥራ ቦታ በፕሮጀክቱ ቅ/ጽ/ቤት
  • የመመዝገቢቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ክብር ደመና ቤተክርስቲያን 1.5 ኪሎ ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው በየካ ጨፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት፡፡
  • ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ሳይት
  • ለሌቭል ተመራቂዎች ሲኦሲ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
  • ልዩ ጥቅም፡- ሠራተኛ ሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 09 22 35 91 57 / 09 13 14 34 35 / 09 87 08 18 64 ኮልፌ ቀራንየዮ ክ/ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት
  • በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists