Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ/ኤ?

 

Organization: የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 5,240.00/አምስት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ብር/

 

Posted:2016-11-16

 

Application Dead line:2016-11-28

 

 

 


የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ መጠሪያ፡- ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
ተፈላጊ ችሎታ፡- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ሃርድዌር ኢንጂነሪንግ/ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ/ቢኤ ዲግሪና እና ከምረቃ በኃላ በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከላይ በተገለጸው የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ከምረቃ በኃላ በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ በተጨማሪ በSQL, server,mySQL,PhP በቂ እውቀት ያለው/ት
ደረጃ፡12
ደመወዝ፡ 5,240.00/አምስት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ብር/
ብዛት፡ 1/አንድ/
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ፡-
የምዝገባ ቀናት፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 8 የሥራ ቀናት፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- ከዘውዲቱ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከፍተኛ የሠው ሃብት አቅ/ል ባለሙያ ቢሮ ቁጥር 13
• መንግሥታዊ ካልሆኑ የግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለ መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
• የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከሥራው ጋር አግባብነት ያላቸውና ከምረቃ በኃላ የተገኙ መሆን ይገባዋል፡፡
• አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• የፈተና ቀን ውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
• ስልክ ቁጥር፡- 011 551 91 00
• የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists