Job Type:University / College

 

Fields of Education: በኢንዱስትሪያል ዲዛይን / በ Surveying technology (surveying engineering) / በ IT ት/ርት / እና

 

Organization: የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክና ኮሌጅ

 

Salary : 3186 - 5615

 

Posted:2016-11-17

 

Application Dead line:2016-11-29

 

 



የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክና ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

1

ኢንዱስትሪያል ዲዛይኒንግ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በኢንዱስትሪያል ዲዛይን ከስነ-ጥበብ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

2

Surveying technology (surveying engineering) ት/ርት አሰልጣኝ 

2

ዲግሪ

5615

በ Surveying technology (surveying engineering) ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

3

የቅርፃ ቅርፅ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በቅርፃ ቅትፅ  ት/ርት ከስነ-ጥበብ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የ የLEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

4

የቤዝ ጊታር ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በሙዚቃ ት/ርት ደብል ቤዝ ወይም ቼሎ ሜጀር በዲግሪ የተመረቀ በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የስራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ቤዝ ጊታር መጫወት እና ማስተማር የሚችል የማስልጠን ስነ ዘዴ  ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

5

የIT ት/ርት አሰልጣኝ

4

ዲግሪ

5615

በ IT ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

6

የIT ት/ርት አሰልጣኝ

2

በ LEVEL 4

3186

በ IT ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

7

የህትመት ጥበብ (Graphic art/design) አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

የህትመት ጥበብ (Graphic art/design) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

8

የባህላዊ መሳሪያዎች (ማሲንቆ እና ክራር) ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በሙዚቃ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የባህል መሳሪያዎችን መጫወት የሚችል (ክራርባ ማሲንቆ)የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

9

የአርት ሂስትሪ ት/ርት  አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በአርት ሂስትሪ ከስነ-ጥበብ ት/ርት ) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

10

የቀለም ቅብ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በቀለም ቅብ ት/ርት ) በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

11

የሌዘር ጉድስ ት/ርት አሰልጣኝ

2

በ LEVEL 4

3186

በሌዘር ጉድስ ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

12

የድራፍቲንግ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በአርተ ቴክቸር ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

13

የምግብ ዝግጅት ት/ርት አሰልጣኝ

2

ዲግሪ

5615

በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

14

የእንግዳ አቀባበል ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

15

የምግብ መጠጥ መስተንግዶ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

በሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና በ LEVEL 4 COC እና የማሰልጠን ስነ ዘዴ ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

16

የፋሽን ዲዛይን(የልብስ ስፌት ት/ርት አሰልጣኝ)

2

በ LEVEL 4

3186

በፋሽን ዲዛይን(ልብስ ስፌት) ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

17

የአውቶ ሞቲቭ ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ

4

ዲግሪ

5615

በአውቶ ሞቲቭ ሰርቪስ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

18

የአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ

3

በ LEVEL 4

3186

በአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

19

የአውቶ ኤሌክትሪክ ሰርቪስ ት/ርት አሰልጣኝ

1

በ LEVEL 4

3186

በአውቶ ኤሌክትሪክ ሰርቪስ ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

20

የኤሌክትሪካል መስመር ዝርጋታ ት/ርት አሰልጣኝ

2

በ LEVEL 4

3186

የኤሌክትሪካል መስመር ዝርጋታ ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

21

የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ት/ርት አሰልጣኝ

1

ዲግሪ

5615

የኤክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ት/ርት በዲግሪ የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

22

የሆቴልና ቱሪዝም ሾፕ ቴክኒሽያን

2

በ LEVEL 4

3186

በሆቴልና ቱሪዝም ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

23

የሙዚቃ ሾፕ ቴክኒሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

በሙዚቃ ትምህርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

24

የስነ-ጥበብ፣ የስነ ስዕል ሾፕ ቴክኒሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

የስነ-ጥበብ፣ የስነ ስዕል ትምህርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

25

የትያትር ሾፕ ቴክኒሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

በትያትር ትምህርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

26

የኤሌክትሪካል የኤሌክትሮኒክ ሾፕ ቴክኒሽያን

2

በ LEVEL 4

3186

የኤክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

27

የIT ት/ርት ክፍል ሾፕ ቴክኒሺያን

2

በ LEVEL 4

3186

በIT ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

28

የአውቶ ክፍል ት/ርት ሾፕ ቴክኒሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

በአውቶ ኢንጂን ሰርቪስ ት/ርት በ LEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

29

የኮንስትራክሽን ት/ርት ክፍል ሾፕ ቴክኒሽያን

1

በ LEVEL 4

3186

በኮንስትራክሽን ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

30

የGMF ት/ርት ክፍክ ሾፕ ቴክሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

የGMF ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

31

የሌዘር ሾፕ ቴክኒሽያን

1

በ LEVEL 4

3186

በሌዘር ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

32

የቴክስታይል ሾፕ ቴክኒሺያን

1

በ LEVEL 4

3186

በቴክስታይል ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

33

የቴክስታይል ጋርመንት ሾፕ ቴክኒሽያን

1

በ LEVEL 4

3186

በቴክስታይል ጋርመንት ት/ርት በLEVEL 4  የተመረቀ 0 ዓመት የሥራ ልምድ እና የLEVEL 4 COC እና ማሰልጠን ስነ ዘዴ መስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ በማስታወቂያው የተጠቀሰውን የትምህርት መረጃ አሟልታችሁ መቅረብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳሰባለን፡፡

መመዝገቢያ ቦታ፡ የሰ/ኃአስ/ደ/የሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡

የምዝገባ ቀንና ሰዓት፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

በአ/አ/ከ/አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትም/ሥል/ኤ/እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists