Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በኢኮኖሚክስ/በስታትስቲክስ / በ IT / በቋንቋ ወይም በስነ-ጽሑፍ ወይም አለ?

 

Organization: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን

 

Salary : 1305 - 6289

 

Posted:2016-11-21

 

Application Dead line:2016-11-25

 

 





ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ትምህርት

ከተጠየቁት ክፍት የሥራ መደቦች  ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድና ክህሎት

ደረጃ

ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም

የቤት አበል

የሙያ አበል

የሥራ ቦታ

ብዛት

1

የኢኮኖሚ ትንተና ከ/ኦፊሰር

በኢኮኖሚክስ/በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

IX

6289

800

400

አ.አ

1

2

ከፍተኛ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር

በIT ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው የሥረ ልምድ

IX

መነሻ ብር 6289 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

800

400

አ.አ

1

3

የፕሮ/ዝግ/ክትትልና ግምገማ ከ/ኦፊሰር

ኢኮኖሚክስ ወይም በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው የሥረ ልምድ

IX

6289

800

400

አ.አ

1

4

የኔትወርክ አስተዳደር ኦፊሰር

በ IT ወይም በተመሳሳይ ትምህርት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

VIII

4585

800

400

አ.አ

1

5

የስልጠና ኦፊሰር

በቋንቋ ወይም በስነ-ጽሑፍ ወይም አለም ቀፍ ግንኙነት ወይም ትምህርት ወይምበማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ

4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VIII

4585

800

400

አ.አ

1

6

የጎንደር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኦፊሰር

በሕግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በንግድ፣በገቢያ ሥራ አመራር በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ

ለሕግ ምሩቃን 2 ዓመት ለሌሎች 4 ዓመት ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VIII

4585

800

400

ጎንደር

1

7

የጅማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኦፊሰር

በሕግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በንግድ፣በገቢያ ሥራ አመራር በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ

ለሕግ ምሩቃን 2 ዓመት ለሌሎች 4 ዓመት ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VIII

4585

800

400

ጅማ

1

8

የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር

በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VIII

4585

800

400

አ.አ

1

9

የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ

በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VI

መነሻ ብር 2154 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

10

ገንዘብ ያዥ

በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

4 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

VI

መነሻ ብር 2154 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

11

ረዳት አንባቢ

በማንኛውም የትምህርት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ

2 ዓመት እና ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ

V

መነሻ ብር 1543 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

12

ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

አግባብ ባለው ትምህርት የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

ለቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ 4 ዓመት እንዲሁም ለ10ኛ/12ኛ ክፍል 10 ዓመት የሥራ ልምድ

V

መነሻ ብር 1543 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

13

ሾፌር

4ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በቀድሞው 3ኛ ደረጃ፣ በአዲሱ ደግሞ ህ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው

2 ዓመት

IV

መነሻ ብር 1305 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

14

የመረጃ ዴስክ ሠራተኛ

በአዲሱ ሥ/ትምህርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

IV

መነሻ ብር 1305 ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በእርከን ከፍ ብሎ ሊከፈል ይችላል፡፡

-----

-----

አ.አ

1

 

 

ከዚህ በላይ በቋሚነት ለመቅጠር ለተገለጹት ክፍት ሥራ መደቦች ለየስራ መደቦቹ የተጠየቀውን ትምህርት እና ለሥራ ልምድ የምታሟሉ ወይም ከዚህ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ

  1. የሥራ ቦታ አዲስ አበባ ለሆኑ የሥራ መደቦች ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ይሆናል፡፡
  2. ለጎንደር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኦፊሰር በአዲስ አበባና አካባቢው የሚኖር አመልካቾች ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ  ቢሮ ብድርና ቁጥር 303 ይሆናል፡፡ ክፍል የሥራ ቦታው በሚገኝበት ጎንደርና አካባቢው የሚኖሩ አመልካቾች ደግሞ ጎንደር ከተማ አማራ ብድርና ቁጠታ ሕንፃ ላይ በሚገኝበት ጎንደርና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  3. ለጅማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኦፊር በአዲስ አበባና አካባቢው የሚኖሩ አመልካቾች ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይሆናል፡፡ ክፍት የሥራ ቦታው በሚገኝበት ጅማና አካባቢው የሚኖሩ አመልካቾች ደግሞ ጅማ ሔርማታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫ ፊት ለፊት ከማል አብደላ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን የጅማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 158181 ወይም 01115 512734 ይደውሉ፡፡
  4. የምዝገባ ጊዜ በሶስቱም የምዝገባ ቦታዎች ከሕዳር 12 እስከ 16 ቀን 2009 ዓ.ም ነው፡፡
  5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋናው መ/ቤት ፡- 0115 158181 ወይም 0115 512734 ደውሎ መየቅ ይቻላል፡፡
  6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  7. የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists