Job Type:University / College

 

Fields of Education: mathematics or physics / clinical psychology / psychology /

 

Organization: በጅማ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ሥነ-ባህሪ ኮሌጅ የመምህራን

 

Salary : N/A

 

Posted:2016-12-03

 

Application Dead line:2016-12-13

 

 

 

 

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ሥነ-ባህሪ ኮሌጅ የመምህራን ቅጥር መሥፈርቶች

S.N

Description

QTY

Requirement

Department

1

Curriculum and instruction

1

  1. M.A degree in curriculum and instruction
  2. First degree (BA/B.Ed) in mathematics or physics
  3. Experience of teaching in higher education & High school

Curriculum and instruction

2

Clinical Psychologist

1

  1. M.A degree in clinical psychology
  2. First degree in psychology
  3. PhD or Assistant professor with M.A degree & at least 3 years of teaching experience in Higher education

Psychology

3

Child care & Education Psychologist

1

  1. M.A degree in child care & Education psychology
  2. First degree in psychology
  3. PhD or Assistant professor with M.A degree & atleast 3 years of teaching experience in Higher education

Psychology

 

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውና ፎቶ ኮፒ ይዘው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ በሚገኘው የኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬከተር ቢሮ ወይም በአዲስ አበባ ትምህርት ሚኒስቴር ገቢ ውስጥ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ቀርቦ መመዝገብ ወይም በዩኒቨርሲቲው የመልእክት ሳጥን ቁጥር 378 ጅማ በማለት መላክ ይቻላል፡፡ የደመወዝና የቅጥር ሁኔታ በከፍተኛ የት/ት ተቋማት ስኬትና አቀጣጠር ደንብ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists