Job Type:University / College

 

Fields of Education: ጀማሪ ፕሮፌሽናል ነርስ / ፕሮፌሽናል ነርስ

 

Organization: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

 

Salary : 2514.00 - 3911.00

 

Posted:2016-12-22

 

Application Dead line:2016-12-27

 

 

 





ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘተዘሩት ክፍት የሥራ ቦታ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ ከማያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

የሥራ ልምድ

ደረጃ

ደመወዝ

1

ጀማሪ ፕሮፌሽናል ነርስ

80

0 ዓመት

ፕሣ 1/1

3145.00

2

ፕሮፌሽናል ነርስ

46

2 ዓመት

ፕሣ 2/1

3911.00

3

ኦፕታልሚክ ነርስ

10

6 ዓመት

መፕ 9/2

2514.00

4

ፋርሚሲስት

8

0 ዓመት

ፕሣ 2/1

3911.00

5

ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት

3

2 ዓመት

ፕሣ 2/1

3911.00

6

ፊዞቴራፒስት

4

2 ዓመት

ፕሣ 2/1

3911.00

 

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ

  1. የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተሰረዙ ወይም የተደለዙ ማረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም
  2. የታደሰ የሙያ ፈቃድ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለበት፣
  3. ዲፕሎማ ለሚጠይቁ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለበት፣
  4. የመመዝገቢ ቀንና ቦታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሠው ሀብት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ፣
  5. የፈተናው ጊዜ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ባሉ የውስጥ ማስታቂያ ሰሌዳዎች ይገለፃሉ፡፡
  6. የሥራ መደቡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነው፡፡
  7. የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮፕሬሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists