Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በህንፃ ምህንድስና (አርክቴክቸር) / በኤሌክትሪካል መሃንዲስ / በኤርጎኖሜ?

 

Organization: የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

 

Salary : በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

 

Posted:2017-01-16

 

Application Dead line:2017-01-24

 




የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጂነሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት እና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጂናል በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ07 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብስራት-ገብርኤል ኦዶት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ የሰው ኃይል ቅጥር ቡድን ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የሥራ ልምድ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

1

አርክቴክቸር መሃንዲስ

በህንፃ ምህንድስና (አርክቴክቸር)  ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

3 ዓመትና ከዚያ በላይ

01

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

2

ኤሌክትሪካል መሃንዲስ

በኤሌክትሪካል መሃንዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

3 ዓመት

01

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

3

ኢንትሪየር ዲዛይነር (ኤርጎኖሜትሪ )

በኤርጎኖሜትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

3 ዓመት

01

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

4

ሲቪል መሃንዲስ

ሲቪል መሃንዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት

2 ዓመትና ከዚያ በላይ

03

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ኮንትራት

5

አካውንታንት

በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ

ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት

06

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

6

ፖስተኛ

10ኛ እና 12ኛ የጨረሰ የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው/ት

የስራ ልምድ ቢኖረው ይመረጣል፡፡

02

በኤጀንሲው እስኬል መሰረት

ቋሚ

 

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists