Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study

 

 

Job Type:Private Business

 

Fields of Education: N/A

 

Organization: አያት አፖርታማ ማህበር

 

Salary : 4,000.00 - 12,835.00

 

Posted:2017-01-15

 

Application Dead line:2017-01-24

 

 

 

 

የአያት አፖርታማ መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ሱቆችን ለመሸጥ ሱፐርቫይይዘር ወኪል እንዲሆኑ የቀረበ ጥሪ

አያት አፖርታማ ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች እየገነባ የሚሸጣቸው አፓርታማ መኖሪያ ቤቶች እና ንግድ ሱቆችን በአገር አቀፍ በክልል ከተሞች እና ዓለም አቀፍ ውስጥ የሚኖሩ ደንበኞችን በማፈላለግ የማሻሻጥ ስራውን የሚያከናውኑበትን በሚከተሉት ከተሞች አካባቢዎች ነዋሪ የሆኑ ተጨማሪ የሽያጭ ሠራተኞች፡-

  1. ብዛት 25 የመስክ ሽያጭ ሱፐርቫይዘሮች እና
  2. ብዛት 1,130 መስክ ሽያጭ ወኪሎችን አወዳድሮ በየዓመቱ በሚታደሰ ሽያጭ ተኮር ኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
  3. ወርሃዊ ደመወዝ፣ትራንስፖርት፣ስልክና አበል ለሽያጭ ወኪሎች ብር 4,000.00፣ ለሱፐርቫይዘሮች ብር 12,835.00
  4. ኮሚሽን ከቤት ሽያጭ ላይ 5%
  5. የሽያጭ ቦታ፡- ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ከተሞችና አካባቢያቸው
  6. የሥራ ልምድ፡- ለድግሪ ምሩቃን ከ0 ዓመት ጀምሮ ለዲፕሎማና ከዚያ በታች 4 ዓመት እና ከዛ በላይ
  7. ማመልከቻ ማቅቢያ ጊዜ ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማስረጃችሁን ኮፒ በፋክስ ቁጥሮች 011-5-57-18-98/011-5-32-01-01/2፣በኢሜል  sales@ayatethiopia.com ወይም አዲስ አበባ በአስቸኳይ ላኩ፡፡
  8. ፆታ አይለይም፡፡
  9. ከአሁን በፊት አመልክታችሁ ያልተጠራችሁ ጭምር እንደገና አመልክቱ፡፡
  10. ቤተሰቦች እና በትርፍ ጊዜ ቤት ለመሸጥ አቅም ያላችሁ ሁሉ አመልክቱ፡፡

 

ተ.ቁ

ቅርንጫፍ

ከተሞች

ወኪል

ሱፐረርቫይዘር

1

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

84

1

2

ሰሜን ምዕራብ እና ምዕራብ ኢትዮጵያ

ጎንደር

36

1

ደብረ ታቦር

6

 

ደብረ ማርቆስ

14

 

ፍቼ

2

 

ባህር ዳር

42

1

ፍኖተ ሰላም

1

1

አምቦ

36

1

ነቀምት

42

1

ደምቢ ዶሎ

5

1

ግሚቢ

5

1

ጅማ

 60

1

መቱ

5

1

በደሌ

6

1

ሚዛን ተፈሪ

11

1

ቦንጋ

16

1

ጋምቤላ

13

1

አሶሳ

5

1

መተከል

3

1

ካማሺ

3

1

ፓዊ

3

1

ማኦ ኮሞ

2

1

ሰበታ

60

2

ሆለታ

8

 

ቡራዩ

30

1

ሰንዳፋ

 2

 

3

ምስራቅ እና ደቡብ ምስራቅ ኢትዮጵያ

ቢሾፍቱ

36

1

አዳማ

27

 

አሰላ

45

2

ድሬድዋ

20

 

ዋርዴር

1

 

ቆርሔ

1

 

በዴሳ

2

 

4

ደቡብ ኢትዮጵያ

አርባ ምንጭ

38

1

ሶዶ/ዱራሜ

14

1

ሆሳዕና

8

 

ወልቂጤ

43

1

ዝዋይ

45

2

ቡታጅራ

10

 

ሐዋሳ

132

3

ሻሸመኔ

36

1

ዲላ

8

 

ባሌ ጎባ

1

 

ወሊሶ

23

1

ያቤሎ

1

 

ነገሌ/ቦረና

5

 

ሳውላ

4

 

አዶላ

3

 

5

ሰሜን ኢትዮጵያ

ማይጨው

5

 

ደሴ

11

 

ደብረ ብርሃን

6

 

አክሱም

11

 

አድዋ

8

 

መቀሌ

66

2

አቢአዲ

5

 

ጅቡቲ

2

 

አሳይታ

4

 

ከሚሴ

3

 

አርጎባ

6

 

 

 

ውድ ተመዝጋቢ

የአያት አርማ/ሎጎ/ ክብ የሰንበሌጥ ክዳን ናቸው፡፡ ጎጆ ቤትን ለሰው ልጆች ኑሮ ዋልትና ምሰሶ፣ የሰንበሌጥን ክዳን የመደጋገፍና የቅብብሎሽ ሕብረት አቅም ትርጉም ሰጥተነዋል፡፡ አንድ እጅ ሌላውን እጅ ያጥባል ነውና፣ ከእርስዎ ጋር ብንስራ በጋራ ውጤታማ እንደምንሆን ስላመንበት ይህን የሽያጭ ወኪሊነት ሥራ ጥሪ አቅርበንልዎታል፡፡ የአያት አፓርታማ ቤቶች በመሸጥ በአጭር ጊዜ ባለብዙ ሀብት እናድርግዎ ፣ ቤተሰብ ሀብት ነው፡፡ መላ ቤተሰብዎን ለሥራ በማነሳሳት አፓርታማ ቤቶችን ለመሸጥ የከፍተኛ ሀብት ባለቤት ለመሆን የሚጠይቁ የመነሻ ካፒታል የቤተሰቡን ህብረት እና ጠንክሮ መሥራትን ብቻ ነው፡፡ በኀብረት ብንሠራ በብዙ ተጠቃሚ እንደምንሆን እንደ አያት ከተረዳን ሰንብተናል፡፡ ኑ! እንደ ሰንበሌጡ ክዳን ተደጋግፈን በመስራት ለቤተሰብ ሀብት በማፍራት የማጣትን/የድህነትን/ የሚያፈስ ቀዳዳ እንደፈን፡፡

ውድ ተመዝገቢ

 

ይህንን የቤቶች ሽያጭ ሥራ ለመሥራት አሁን የሚሰሩትን ሥራዎን መተው አያስፈልግዎትም፡፡ ሥራው በግንባር በመነጋገርና በኢ-ሜይል ጭምር ግንኙነት በመፍጠር የመኖሪያ ቤቶችን ለመግዛት ፍላጎት ካላቸው ዘመዶች፣ ጎረቤቶች፣ጓደኞች ወዳዶችወዘተ መካከል አቅም ያላቸውን የመምረጥና የማፈላለግ የሥራ ሂደት ነው፡፡ ቤትን የሚያከራይ ቋሚ ንብረት ፣ ቤትን ያህል ዞሮ መግቢያ ትልቅ ሀብት፣ ወገኖችዎ እንዲኖራቸው ለማሳወቅ ከማማከርና ከማበረታታት የተሻለ ምንም ቁም ነገር አለ?ምንጊዜ የቀደሙ ተጠቃሚ መሆናቸው እስከዛሬ በሂደት ታይቷል፡፡ ቤት ሸጠው ከፍተኛ የኮምሽን ገቢ ሲያገኙና ጠንክሮ በመሥራት ራስን መቻል የሚሰጠውን የመንፈስ ዕርካታ ሲመዝኑት ያመሰግኑናል፡፡ ቤት የሸጡላቸውም ያመሰግኑዎታል፡፡ ይበሉ የአያትን ቤቶች ለመሸጥ የሥራና የትምህርት ማስረጃውን ኮፒ ቶሎ ይላኩ፡፡

 

 

 

 

 

Please Click here to move back to job lists

 

 

 

 

 

 

 

Organization Catagories

 

 

 

Fields of Study