Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት / በማርኬቲንግ /በጆርናሊዝም /

 

Organization: ብሔራዊ የግብይት ፈጽሚዎች ማህበር

 

Salary : N/A

 

Posted:2017-02-28

 

Application Dead line:2017-03-08

 

 

 

ብሔራዊ የግብይት ፈጽሚዎች ማህበር ከዚህ በታች ለተጠሱት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ የ2008 ተመራቂ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የቅጥር ሁኔታ

የሥራ ቦታ

1

የቁጥጥር ኦፊሰር

1

በአካውንቲንግ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ

በቋሚነት

አዲስ አበባ

2

የክትትል ኦፊሰር

1

በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

በቋሚነት

አዲስ አበባ

3

የህዝብ ግንኙነት ኦፊሰር

1

በጆርናሊዝም የመጀመሪያ ዲግሪ

በቋሚነት

አዲስ አበባ

 

 

ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም በማህበሩ ደመወዝ ስኬል መሰረት ይሆናል፡፡

ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የትምህርት ውጤት (ስቱደንት ኮፒ) በኢሜል አድራሻችን neaa2003@gmail.com እንድትልኩልን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 558 64 63 / 28

ብሔራዊ የግብይት ፈጻሚዎች ማህበር  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists