Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: የማስተርስ ወይም የባችለር ዲግሪ በማርኬትን/በማነጅመንት/ በኢኮኖሚክስ

 

Organization: ብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ኢትዮ/ኣ.ማ

 

Salary : 9782

 

Posted:2016-02-10

 

Application Dead line:2016-02-18

 

ብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ኢትዮ/ኣ.ማ

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ብሄራዊ ትምባሆ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያማሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ፈልጋ፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

                 ተፈላጊ

 

ትምህርት

መስፈርት

 

የሠራ ልምድ

ብዛት

የደመወዝ መጠን

1

 የገበያ ጥናትና ትንተና ክፍል ኃላፊ

የማስተርስ ወይም የባችለር ዲግሪ በማርኬትን/በማነጅመንት/ በኢኮኖሚክስ

ለማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት/ ለባችለር ዲግሪ 6ዓመት በገበያ ጥናት የስራ

1

9782




የስራ ቦታ፡- ለሁሉም የስራ መደቦች አዲሰ አበባ

የቅጥር ሁኔታ፡- ለሁሉም የሥራ መደቦች በቀሚነት

ተጨማሪ መስፈርት፡- ተፈላጊ የስራ ለምድ በተገለጸው ሙያ ከተመረቁ በኃላ ያለው ነው፡፡

ከፍ ብሎ የተገለታፁትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት የቅጥር ማመልከቻ፣ሲቪ እና የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክስኮ አደባባይ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ ከአፍሪካ ህብረት ፅ/ቤት ፈት ለፊት  በሚገነው ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን.

 

ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅት ኢትዮ አ.ማ

በዓለም ትልቁ ክፍል ቀጣይነት እና ተከታታይነት ያለው መሻሻል ክፍል ነው!!

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists