Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በቴክስታይል /ኢንዱስተሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በኢኮኖሚክስ/ እስታተስ??

 

Organization: ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Salary : በስመምነት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-23

 

ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
DH GEDA Trade & Industry Private Limited Company
ድርጅታችን ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ በሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ በቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

1. የስራ መደብ              ፕላኒንግ ኤክስፐርት

  የትምህርት ደረጃ            በቴክስታይል /ኢንዱስተሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም

                            በኢኮኖሚክስ/ እስታተስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው

  የስራ ልምድ                በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው (በተመሳሳይ

                            የማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል) 

 

ማሳሰቢያ፡- 1. የስራ ቦታ ፡ ከተ.ቁ 1-3 ያሉት ክፍት የስራ መደቦች የሚገኙት ዲኤች ገዳ

 

                ብረድልብስ ፋበሪካ (ቃሊቲ) ተ.ቁ 4 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ

 

                 የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ የተሸከርካሪ ጥገና ማዕከል (ገርጂ)

 

                  ተ.ቁ 5-6 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ ፋብሪካ

 

                  ምርቶችን በሀገሪቱ ውስጥ ወደሚገኙ ቅርንጫፎች ማጓጓዝ

 

               2. የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት

 

               3. ደመወዝ፡ በስመምነት

 

               4. ጥቅማ ጥቅሞች፡ የጡረታ ሽፋን፣ የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-

 

  1. ኢ.ሜል
  2. በፖ.ሳ.ቁ 534 ወይም ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ
  3. የሰው ኃይል ልማተና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ

 

ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር







 

 

 

Please Click here
to move back to job lists