Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

 

Organization: ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Salary : በስመምነት

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-23

 

ዲ ኤች ገዳ የንግድና ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
DH GEDA Trade & Industry Private Limited Company
ድርጅታችን ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ በሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ በቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

1. የስራ መደብ            የመካከለኛ ጭነተ መኪና ሾፌር (4ኛ ደረጃ)

 

   ተፈላጊ ችሎታ          12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የ4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት

 

                         የመካከለኛ የጭነት መኪና ለ4 ዓመት ያሽከረከረ 

 

 

ማሳሰቢያ፡- 1. የስራ ቦታ ፡ ከተ.ቁ 1-3 ያሉት ክፍት የስራ መደቦች የሚገኙት ዲኤች ገዳ

 

                ብረድልብስ ፋበሪካ (ቃሊቲ) ተ.ቁ 4 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ

 

                 የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ የተሸከርካሪ ጥገና ማዕከል (ገርጂ)

 

                  ተ.ቁ 5-6 ላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ የሚገኘው ዲ ኤች ገዳ ፋብሪካ

 

                  ምርቶችን በሀገሪቱ ውስጥ ወደሚገኙ ቅርንጫፎች ማጓጓዝ

 

               2. የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት

 

               3. ደመወዝ፡ በስመምነት

 

               4. ጥቅማ ጥቅሞች፡ የጡረታ ሽፋን፣ የመድን ሽፋንና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-

 

  1. ኢ.ሜል
  2. በፖ.ሳ.ቁ 534 ወይም ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ
  3. የሰው ኃይል ልማተና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ

 

ዲ ኤች ገዳ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር







 

 

 

Please Click here
to move back to job lists