Job Type:Government Enterprises

 

Fields of Education: የማስተርስ ወይም የባችለር ዲግሪ በማርኬቲንግ /በማኔጅመንት በኢኮኖሚክ??

 

Organization: ብሔራዊ ትምባሆ ድርጀት

 

Salary : 9782

 

Posted:2016-02-14

 

Application Dead line:2016-02-23

 

ብሔራዊ ትምባሆ ድርጀት ከዚሀ በታቸ የተገለጹትን መስፈርቶቸ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 
 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ መስፈርት

ብዛት

የደመወዝ መጠን

ትምህርት

የስራ ልምድ

1

 የገበያ ጥናትና ትንተና ክፍለ ኃላፊ /የተስተካከሎ በድጋሚ የወጣ/

የማስተርስ ወይም የባችለር ዲግሪ በማርኬቲንግ /በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ

ለማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት /ለባቸለር ዲግሪ 6 ዓመት በገበያ ጥናት የሰራ

1

9782

የስራ ቦታ                 ለቁጥር 1 አዲስ አበባ ሲሆን ለቁጥር 2 ወላይታ ትምባሆ እርሻ

                          ልማት (ቦዲቲ) ነው፤

የቅጥር ሁኔታ         ለቁጥር 1 በኮንትራት ሲሆን ለቁጥር 2 መደቦች በቋሚነት ነው

ተጨማሪ መስፈርት    ተፈላጊ የስራ ልምድ በተገለፀው ሙያ ከተመረቁ በኃላ ያለው ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-            በረቡዕ የካቲት 2 ቀን 2008 በወጣው ማሰታወቂያ ከላይ በተራ ቁጥር

                    1 ላይ ተገለፀው የስራ መደብ በቋሚነት የሚለው ኮንትራት በሚል

                    እንዲስተካከል እናስታውቃለን፡፡

ከፍ ብሎ የተገለፁትን መስፈረቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት የቅጥር ማመልከቻ ሲቪ እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክስኮ አደባባይ ወደ ሳረ ቤት በሚወስደው መንገድ ከአፍርካ ህብረት ፅ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቀጥር 110 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists