Job Type:Health Facility / Hospital

 

Fields of Education: በነርስ ወይም በላቦራቶሪ ወይም በጤና መኮንን ወይም በምግብ ሳይንስና ኑት

 

Organization: የኢትዩጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

 

Salary : 7000

 

Posted:2008-02-23

 

Application Dead line:2016-03-04

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

የትምህርት ደረጃ

ቋንቋ

የሚጠየቀው አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

1

መረጃ ሰብሳቢ

58

ኮንትራት ለ3 ወር

7000

በነርስ ወይም በላቦራቶሪ ወይም በጤና መኮንን ወይም በምግብ ሳይንስና ኑትሪሽን ወይም በአፕላይድ ሂማን ኑትሪሽን የመጀመሪያ ድግሪ

ኦሮምኛ መናገር ማንበብና መፃፍ የሚችል

በጤና ወይም በስነምግብ ጥናቶች ላይ አንድ ወር እና ከዚያ በላይ በመረጃ ሰብቢነት የሥራ ልምድ ያለው/ላት


ማሳሰቢያ፡-

  1. ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ 2.5 እና ከዚያ በላይ
  3. ምዝገባው በኢንስቲትዩቱ የሰው ሃብት ስራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 112 ቢሆን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡30 ከሰዓት በኃላ 7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  4. የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ በምንም ስራ ላይና ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰራ ሲከፈል የነበረውን የደመወዝ መጠንና የሰንበቱ ምክንያት የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
  5. ከመንግስት መ/ቤት ውጪ የሚያቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ በተራ ቁጥር 5 ከተገለፀው በተጨማሪ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
  6. የሚያቀርቡ የትምህርት ደረጃ ማስረጃ በትራንስፖርት መደገፍ ይኖርበታል፡፡
  7. የፈተና ቀን በውሥጥ ማስታወቂያ ሠሌዳ ይገለፃል፡፡
  8. ፈተና ተፈትኖ ያለፈ ተወዳዳሪ መለረቀቂያ ይኖርበታል፡፡
  9. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

    ስልክ ቁጥር 011 867 86 58/011 277 14 97 ወይም ፖ.ሳ.ቁጥር 1242 ወይም 5654 የኢትዩጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ል አጠገብ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 112 አዲስ አበባ ኢትዩጵያ.

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists