Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ

 

Organization: አፈወርቅ ግደይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

አፈወርቅ ግደይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

AFEWORK GIDEY GNRAL CONTRACTOR

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

 

 

ተራ ቁጥር

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

1

ስምሪት እና ጥገና ክፍል ክትትል ረዳት

በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ

በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ 1 ዓመት የሰራ

1

አ.አ

 

 

ደመወዝ      በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ አያት መንደር (ዞን 6) ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ባንክ አያት ቅርንጫፍ አጠገብ በሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮአችን በመምጣት ማመልከት የምትቸሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 660 05 85

ሞባይል ፡- 0936 01 04 07/09 11 76 42 33

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists