Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

 

Organization: አፈወርቅ ግደይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

አፈወርቅ ግደይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

AFEWORK GIDEY GNRAL CONTRACTOR

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

 

 

ተራ ቁጥር

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ብዛት

የስራ ቦታ

1

ቀላል መኪና ሾፌር

8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው

በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በፒክአፕ ሾፌርነት ቢያንስ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ

2

አ.አ

 

 

ደመወዝ      በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ አያት መንደር (ዞን 6) ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ባንክ አያት ቅርንጫፍ አጠገብ በሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮአችን በመምጣት ማመልከት የምትቸሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 660 05 85

ሞባይል ፡- 0936 01 04 07/09 11 76 42 33

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists