Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በጄኔራል መካኒክ /በህትመት ቴክኖሎጂ 10+3 ዲፕሎማ

 

Organization: የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Salary : 6261

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ተገቢውን የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራው ዓይነት

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት እና የስራ ልምድ

ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

1

የማተሚያ ማሽነ መካኒክ

በጄኔራል መካኒክ /በህትመት ቴክኖሎጂ 10+3 ዲፕሎማ እና 5/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት፣ የጥገና ክህሎት ያላት/ያለው 

12

ሁለት

6261

 

 

ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የተምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉተ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 53 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ላምበረት ዶሮ ሀብት ልማት ጀርባ ሲ.ኤም.ሲ መንገደ ሆሊ ሲቲ ሴንተር አጠገብ

      ስልክ ቁጥር 011 646 09 61 እና 0116 46 35 55

      የውስጥ ስልክ መስመር 262 257 259 304 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists