Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: 8ኛ /10ኛ ክፈል ያጠናቀቀ/ች
Organization: የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Salary : 1689
Posted:2016-02-21
Application Dead line:2016-03-05
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ተገቢውን የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራው ዓይነት |
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት እና የስራ ልምድ |
ደረጃ |
ብዛት |
ደመወዝ |
1 |
ሞተረኛ/ፖስተኛ |
8ኛ /10ኛ ክፈል ያጠናቀቀ/ች እና 5/3 አመተ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው /ላት፣ 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው/ላት |
4 |
አንድ |
1689 |
ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የተምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉተ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 53 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ላምበረት ዶሮ ሀብት ልማት ጀርባ ሲ.ኤም.ሲ መንገደ ሆሊ ሲቲ ሴንተር አጠገብ
ስልክ ቁጥር 011 646 09 61 እና 0116 46 35 55
የውስጥ ስልክ መስመር 262 257 259 304
Please Click here
to move back to job lists