Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀች

 

Organization: ሴፍትራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ሴፍትራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ላየ ሰራተኞችነ አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ ሰራተኞችን እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርትና የስራ ልምድ

1

ካሸር

በድርጅቱ ስኬል

2

ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀች እና 2 ዓመት የስራ ልምደ ያላት፤ የካሽ ርጅስተር ማሽን አጠቃቀም እውቀት ያላት፡፡

 

አመልካቾች የስራና የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብሔራዊ ትያትር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋናው ትኬት ቢሮ ያለበት መድን ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 29 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በድርጀቱ ዋናው ቢሮ

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-552- 07- 21 ወይም 011-849-38-07

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists