Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በፐርሰኔል ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት

 

Organization: ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶች

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶች

2RN Solomon Furniture & Wooden Products

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቱ.አር.ኤን ሰለሞን ፈርኒቸርና የእንጨት ውጤቶቸ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ሙያተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መስፈረቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መገናኛ ከቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጀታችን የሰው ኃይል አስተዳደር በአካል ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

የስራ ቦታ

ደመወዝ

1

ቅርንጫፍ አስተዳደር

በፐርሰኔል ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት

2 ዓመትና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች

1

ወ/ሴ

አ.አ

በድርጅቱ እስኬል መሰረት

 

 

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች የማይመለስ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ. 09 11 52 58 37 / 09 11 20 59 69 ድርጅቱ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists