Job Type:Factory

 

Fields of Education: በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በዲዛይንና ግራፊክስ /ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ/

 

Organization: ሰው ሀብት ቢሮ ቁ. 207/ አዲስ አበባ ወሉ ሰፈር የ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

 ፋብሪካችን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ስራ ልምድ

1

ዲዛይን ገራፊክስና ፕሪንቲንግ ባለሙያ

01

በዲዛይንና ግራፊክስ /ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ/ መካኒካለ ምህንድስና

በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች 4 ዓመት በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች 2 ዓመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ ያለው/ላት

  1. ደመወዝ      በስምምነት
  2. ፆታ         አይለይም
  3. የስራ ቦታ    ኮምቦልቻ
  4. የምዝገባ ቦታ ኮምቦልቻ ኮስፒ ብረታ ብረት ፋብሪካ ጀረባ ኩባንያው ቅጥር ግቢ/ባህር ዳር ከተማ አልማ ህንጻ ፎቅ ጥረት ዋናው መ/ቤት ኮርፓሬት ሰው ሀብት ቢሮ ቁ. 207/ አዲስ አበባ ወሉ ሰፈር የሚገኘው አምባሰል ንግድ ስራዎች ድርጅት ህንጻ ላይ የመጀመሪያው ፍሎረ/ ወለል የጥረት ማስባበሪያ ጽ/ቤት እና ጎንደር ከተማ ጎንደር ብቅል ፋብሪካ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ/ለበለጠ መረጃ 0911 908625/ 0930286487 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  5. የምዝገባ ጊዜ  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች
  6. የፈተና ጊዜ   ለተመረጡ አመልካቾች በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በላይ የተመለከቱትን መስፈረቶች የምታሟሉ አመልካቾች ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች CV፣ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምደ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists