Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ኮሌጅ በግዥና በንብረት አስተዳደር በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

 

Organization: ሳባ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል.ማ.

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ሳባ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል.ማ.

SABA CONSTRUCTION P.L.C.

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት

1

የንብረት ክፍል ሠራተኛ

ከታወቀ ኮሌጅ በግዥና በንብረት አስተዳደር በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

2 ዓመት

አንድ

 

 

የሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ አዲስ አበባ ሲሆን ደመወዝ በስመምነት ይፈፀማል፡፡ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ለሥራ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

ከዚህ በላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ መመዝገብ እንደምትችሉ አንገልፃለን፡፡

የመመዝገቢያ አድራሻ

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ከቀድሞው መስቀል ፍላወር ሆቴል በስተጀርባ ወደላንቻ በሚወስደው አስፋልት አናድ ህንፃን በማለፍ ቀጥታ በግምት 200 ሜትር በመሄደ ባግመር ትሬዲንግ አጠገብ ድርጅቱ ይገኛል፤ ለበለጠ መረጃ በስል ቁጥር 011 4 66 37 59 ይደውሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists