Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት

 

Organization: ጋሻው በንቲ የውሃ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ጋሻው በንቲ የውሃ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ

GSHAW BENTI WATER WORKS & BUILDING CONTRACTOR

 

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጋሻው በንቲ የውሃና ህንፃ ተቋራጭ ቀጥሎ በተጠቀሰው የስራ መደብ ብቁ ሙያተኛ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ           አካውንታንት

ተፈላጊ የተምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪና 2(ሁለት) ዓመት የስራ ልምድ ወይም ዲፕሎማ 4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ያላት

  • ደመወዝ           በስምምነት
  • የስራ ሁኔታ        በቋሚነት
  • ብዛተ                   1 (አንድ)
  • የስራ ቦታ         አዲስ አበባ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስረ) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ጉርድ ሾላ መኽር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 38 48 20 ይጠይቁ

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists