Job Type:Private Business

 

Fields of Education: የመጀመሪያ ዲግሪ በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ

 

Organization: ቬስቲስ ጋርመንት ፕሮዳክሽን ፒ.ኤል.ሲ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ቬስቲስ ጋርመንት ፕሮዳክሽን ፒ.ኤል.ሲ ከዚሀ በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የት/ደረጃ

የስራ ልምድ

ልዩ ሙያ

1

የስፌት ጨርቆች ጥራት ተቆጣጣሪ

1

የመጀመሪያ ዲግሪ በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ

1-1 ዓመት

ከፍተኛ እንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት

 

ለሁሉም የስራ መስኮች

  • ደመወዝ፡- በስምምነት
  • ፆታ ፡- አይለይም
  • የምዝገባ ቦታ፡- ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን ሼደ ቁጥር 6 አስተዳደር ክፍል
  • የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 የስራ ቀናት
  • የምዝገባ ሰዓት፡- ጠዋት ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት

 ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ

  • የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ
  • የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል፣ ፎቶ ኮፒ
  • የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists