Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

 

Organization: ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

1. የስራ መደቡ መጠሪያ           የጎማ ሰራተኛ

    4.1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ   10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

    4.2. ተፈላጊ የስራ ልምድ            በሙያው 2 ዓመት ያገለገለ

    4.3. የቅጥር ሁኔታ           በቋሚነት

    4.4. ደመወዝ                በስምምነት

 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩነ ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ዋናው መ/ቤት አስተዳደርና ሕግ መምሪያ ወይም ገላን ከተማ አለፍ ብሎ ግዮን  ጋዝ ዴፖ ግቢ ትርንስፖርት መምሪያ በመቅረብ ወይም ፖስታ ሳጥን ቁጥረ 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ግዮን ኢንዱስትሪያለና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ስልክ 0114-45-01-43

ፖ.ሣ.ቁ. 22669 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists