Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 10ኛ ክፍል ወይም ከሙያ ትምህርት ቤተ ዲፕሎማ፣

 

Organization: ድርጅታችን ካንትሪ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ካንትሪ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ሠራተኛ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

 

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ          የሰዓት ተቆጣጣሪ፣

 

   የትምህርት ደረጃ              10ኛ ክፍል ወይም ከሙያ ትምህርት ቤተ ዲፕሎማ፣

 

  የስራ ልምድ                   በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

 

                              /ያላት/

 

  ብዛት                        አንድ (1) 

 

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርች የምታሟሉ አመልካቾቸ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ለገጣፎ ከተማ በሚገኘው የረር ቪው የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አስተዳደር ክፍል ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0116-51-92-88 (89) ወይም 0116-51-92-92 ለገጣፎ 0116-62-07-17

አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists