Job Type:Government

 

Fields of Education: ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ፕላነር/ አርክቴክቸርና ከተማ ፕላን፣ማስተርስ ዲግሪ?

 

Organization: የካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት

 

Salary : 3612

 

Posted:2016-02-02

 

Application Dead line:2016-02-06

 

 

በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

የሥራ መደቡ     መጠሪያ

 

ደረጃ

 

ደመወዝ

 

ብዛት

 

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ክፍት የሥራ መደቡ የሚገኝበት ጽ/ቤት

1

የከተማ ፕላን ዝግጅት ባለሙያ

 

3612

2

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ ፕላነር/ አርክቴክቸርና ከተማ ፕላን፣ማስተርስ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ዲፕሎማና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

 

ከተማ ፕላን ጽ/ቤት

 

ማሳሰቢያ፡- ለአመልካቾች

  1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ከዝቀተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
  3. የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ በሙሉ ከምረቃ በኋላ ነው፡፡
  4. የሥራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ወር፣ ቀን ይሰሩበት የነበረው የሥራ መደብ መጠሪያ፣ ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ተገቢው የሥራ ግብር ስለመክፈሉ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ከሚሰሩበት ቀቋም መ/ቤት ስለመልካም ሥነ-ምግባራቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. በደረጃ ለተመረቃችሁ የበቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ይሆናል፡፡
  8. የምዝገባ ቦታ በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  9. ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

                       ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0118333120

            አድራሻችን፡- መገናኛ ውበት ህንፃ ፊት ለፊት አዲሱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት ሕንፃ  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists