Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በሜካኒካል ምህን?

 

Organization: ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

-    ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት

-    በሌቭል ትምህርት ደረጃ የትምህርት ማስረጃ ያለችሁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

-    የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት

ብዛት

1

የሌሎች ኢንጅነርድ ምርቶች ማምረቻ አስተባባሪ

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና /በሜካኒካል ምህንድስና /በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና /በብረታ ብረት ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በሜካኒካል ምህንድስና /በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ /በጄኔራል ሜካኒክስ/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ደረጃ  ዲፕሎማና የ4ዓመት የስራ ልምድ፣

3

 

 

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ስ.ቁ. 011 434 01 10/ 011 434 05 09

ፋክስ፡- 011 434 99 50/ 011 434 10 13

የመ.ሳ.ቁ 5751

አዲስ አበባ 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists