Job Type:Government

 

Fields of Education: አርክቴክት፣ስትራክቸራል መሃንዲስ፣ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ፣ ሳኒተሪ መ?

 

Organization: የካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት

 

Salary : 4126

 

Posted:2016-02-02

 

Application Dead line:2016-02-06

 

 

በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

 

 

ተ.ቁ

 

የሥራ መደቡ     መጠሪያ

 

ደረጃ

 

ደመወዝ

 

ብዛት

 

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

ክፍት የሥራ መደቡ የሚገኝበት ጽ/ቤት

 

1

የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያ

 

4126

1

አርክቴክት፣ስትራክቸራል መሃንዲስ፣ ኤሌክትሪካል መሀንዲስ፣ ሳኒተሪ መሀንዲስ፣ ማስተርስ 1 ዓመት የስራ ልምድ የመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመት

የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት

የኮምፒውተር ክህሎት ያለውና ጂአይኤስ መጠቀም የሚችል

 

የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ በሙሉ ከምረቃ በኋላ ነው፡፡ከዝቀተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ማሳሰቢያ፡- ለአመልካቾች

  1. የሥራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ወር፣ ቀን ይሰሩበት የነበረው የሥራ መደብ መጠሪያ፣ ይከፈላቸው የነበረው የወር ደመወዝ እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ተገቢው የሥራ ግብር ስለመክፈሉ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  2. ከሚሰሩበት ቀቋም መ/ቤት ስለመልካም ሥነ-ምግባራቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በደረጃ ለተመረቃችሁ የበቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. የምዝገባ ቦታ በየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 205 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  6. ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

                       ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0118333120

            አድራሻችን፡- መገናኛ ውበት ህንፃ ፊት ለፊት አዲሱ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽ/ቤት ሕንፃ  

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists