Job Type:Private Business

 

Fields of Education: የት/ደረጃ ዲፕሎማ በ10 + 2 ወይም በ10 + 3 በሴክሬተሪያል አድሚንስተሬሽን የተ?

 

Organization: አባይ ቴክኒክና ንግድ አክስዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

አባይ ቴክኒክና ንግድ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

ብዛት

1

የቢሮ አስተዳደር 

የት/ደረጃ ዲፕሎማ በ10 + 2 ወይም በ10 + 3 በሴክሬተሪያል አድሚንስተሬሽን የተመረቀ በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ

1

ደመወዝ

በስምምነት

ጾታ

ሴት

 

 


ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ድርጅቱ ሰ/ኃ/አስ እና ጠ/አ/ዋና ክፍል በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ መመዘገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

 

አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ ስልክ 011 551 54 24

        ሜክሲኮ ወደ ገነት ሆቴል መሄጃ ጠማማ ፎቅ ፊት ለፊት

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists