Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ የባችለረ ዲግሪ ያለው/ላት እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው ??

 

Organization: ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

 

ኩባንያው ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስራ መደቡ መጠሪያ:-ሲኒየር አካውንታንት

 

የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:-በአካውንቲንግ የባችለረ ዲግሪ ያለው/ላት እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው የአራት ዓመት የስራ ልምደ ያለው/ላት በአካውነቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3/ ምሩቅ እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው የስምንት ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ላት 

 

 

የቅጥር ሁኔታ:-ቋሚ

ደመወዝ:-በስምምነት

ብዛት:-ለሁለቱም የስራ መደቦች አንድ አንድ

የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

 

አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤታችን ወይም አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

ስልክ ቁጥር 0114 342675፣ 011 5 15 90 15

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists