Job Type:University

 

Fields of Education: የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቲቪቲ (10+2) (10+3) በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በአይቲ እና

 

Organization: አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

 

Salary : 1,743.00

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከዚሀ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
  2. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
  3. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ /ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ወይም በድህረ ገፅ  www.aau.edu.et

ልዩ ጉዳዮች፡-

  1. ፆታ አይለይም
  2. በተመረጡ የስራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  4. የስራ ቦታ አዲስ አበባ

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 122 59 55 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ት/ት ደረጃ እና አይነት

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የተፈላጊው ሰው ብዛት

ምርመራ

1

ሴከሬታሪ I

ጽሂ-8

1,743.00

በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ /10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቲቪቲ (10 +1) (10+2) (10+3) በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በአይቲ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ

8/6/4/2

1

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists