Job Type:University

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ ማስትሬት ዲግሪ በኦዲት የስ?

 

Organization: አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከዚሀ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች

  1. የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
  2. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
  3. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ /ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ወይም በድህረ ገፅ  www.aau.edu.et

ልዩ ጉዳዮች፡-

  1. ፆታ አይለይም
  2. በተመረጡ የስራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  4. የስራ ቦታ አዲስ አበባ

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ት/ት ደረጃ እና አይነት

አግባብ ያለው የስራ ልምድ

የተፈላጊው ሰው ብዛት

ምርመራ

1

የንብረት ኦዲት ባለሙያ I

ፕሣ-4

በስምምነት

በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ ማስትሬት ዲግሪ በኦዲት የስራ ልምድ ያለው/ላት

5/3

2

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists