Job Type:Factory / Industries

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ የቢ.ኤ.ዲግሪ፣ የፋይናንሻል ሶፍትዌር ስልጠና ያለው/ያላት?

 

Organization: የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አ.ማ

 

Salary : 6,385

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

 

የስራ መደቡ መጠሪያ፡-ሲኒየር አካውንታንት

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና፡-በአካውንቲንግ የቢ.ኤ.ዲግሪ፣ የፋይናንሻል ሶፍትዌር ስልጠና ያለው/ያላት፣ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሲኒየር አካውንታንት 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

 

ብዛት፡-1 (አንድ) 

 

 

ለሁሉም የስራ መደቦች

ደመወዝ፡-ብር 6,385 /ስድስት ሺ ሦስት መቶ ሰማንያ አምስት ብር/

የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ

 

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀኖች ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አ.ማ.ከሜክሲኮ ብስራት ገብርኤል የድሮው ድል ቀለም ፋብሪካ አጠገብ

 

ስልክ ቁጥር 371 10 00 /371 77 88 / 371 55 12

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists