Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ከዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች

 

Organization: የኮስቲክ ሶዳ አክሲዮን ማኅበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደቡ መጠሪያ፡-አካውንታንት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና፡-ከታወቀ ከዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡-ከስራው ጋር አግባብ ያለው 02 (ሁለት) ዓመት የስራ ልምደ ያለው/ላት ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ስ/ኮሌጅ በ10+3 (Level 4) በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች ከስራው ጋር አግባብ ያለው 4 የስራ ልምድ ያለው/ላት

ልዩ ሙያ፡-የፒችትሪ አካውንቲንግ ስልጠና የወሰደ/ች ሆኖ የሂሳብ መዝጋት የስራ ልምድ ያለወ/ላት፤ ቢሆነ ይመረጣል፤

የምድብ ደረጃ፡-VIII (8)

ብዛት፡-አንድ (1)

ደመወዝ፡-በስምምነት

የስራ ቦታ፡-ዝዋይ ዋና መስሪያ ቤት

 

ማሳሰቢያ፡-

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ሙሉ በሙሉ የምታሟሉ አመልካቾች ያለችውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከCV እና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በአስር (10) የስራ ቀናት ውስጥ መገናኛ በሚገኘው የማስተባበሪያ ቢሮ ቁጥር 28 ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ሴት አመልካቾች ይበራታታሉ፤

የስልክ አድራሻችን ከማስታወቂያው ግርጌ ተጠቅሷል፤

 

ለተጨማሪ መረጃ /አድራሻችን

መገናኛ 22 ማዞሪያ የቀድሞው ኬሚካል ኮርፓሬሽን ወይም (ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገ/መ/ቤት አጠገብ)

ስልክ ቁጥር 01161184310/17

ኮሰቲክ ሶዳ አክሲን ማኅበር

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists