Job Type:Private Business

 

Fields of Education: 10ኛ ክፍል የጨረሰ/ች

 

Organization: ማህበር ልምዓት ትግራይ

 

Salary : 1,113.00

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ማህበር ልምዓት ትግራይ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

ደመወዝ

ብዛት

የስራ ቦታ

ተጨማሪ መስፈርት

1

ፅዳት

10ኛ ክፍል የጨረሰ/ች

3 ዓመት

1,113.00

10 (አስር)

አዲስ አበባ

 

 

 

ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 

         ተከታታይ 10 ቀናት መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20

           ስልክ ቁጥር 0115154821

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists