በተደጋጋሚ ጊዜ መረጃ የሚያገኙት ድረ-ገጽ በድንገት አልከፍት ቢልዎ
Downforeveryone

በተደጋጋሚ ጊዜ መረጃ የሚያገኙት ድረ-ገጽ በድንገት አልከፍት ቢልዎ ደጋግመው መሞከርዎ አይቀርም ፡፡ አንዳንዴ ድረገጾች ኦንላይ ላይደረጉ (Down ሊሆኑ) ይችላሉ፡፡ ይህ ድረ-ገጽ አልከፍት ያለው ገፅ ኦንላይን መሆን አለመሆኑን ያረጋግጥዎልታል፡፡

www.Downforeveryoneorjustme.com

virustotal

በኢንተርኔት የሚላኩልዎ ፋይሎችን ኢ-ሜይሎች ከቫይረስ የፀዱ መሆኑን ማረጋገጥ ካስፈለግዎ ይህን ገፅ ይጠቀሙ፡፡

www.virustotal.com

 

Image result for website

 

  

Related Topics