የሚያቃጥል ነገር በልተው በጣም ከተቃጠሉ ለማብረድ ከፈለጉ መውሰድ ያለብ

 

የሚያቃጥል ነገር በልተው በጣም ከተቃጠሉ ለማብረድ ከፈለጉ መውሰድ ያለብዎትና የሌለብዎት ነገር

አንዳንድ ጊዜ በተለይም በሃገራችን ላይ የሚያቃጥሉ ምግቦች መብላት የተለመደ ነው።

የሚያቃጥል ምግብ መብላት ወይም ቃሪያውን ወይ ሚጥሚጣውን ከምግብ ጎን አድርጎ እንዲሁ መብላት አፕታይት ሊከፍትና ምግብ ሊያባላ ይችላል።

አንዳንድ ጊዜ ግን ይሄ ቃጠሎ ሊበዛብን ይችላል። በዛን ጊዜ ቃጠሎውን ለማብረድ ያገኘነውን ነገር በተለይ ፈሳሽ ነገር እንዲያበርድልን ለመሞከር መውሰዳችን አይቀርም 

ከዚህ በታች የምላስ ቃጠሎን የሚያበርዱና የሚያብሱ ነገሮችን እናያለን

 

 

                ቃጠሎን የሚያበርዱ

 

1) እርጎ

 

2) ወተት

 

3) ጠንካራ አልኮሆል ይለባቸው መጠጦች(ዊስኪ፣ አረቄ ...)

 

4) ስኳር

 

5) ዳቦ

 

6) ጥሬ ቲማቲም

 

7) ሎሚና ብርቱካን

 

8) የወይራ ዘይት

 

                 ቃጠሎን የሚያባብሱ

 

1) ውሃ

 

2) ለስላሳ መጠጦች

 

3) ቢራ

 

4) ቡና

ምንጭ፡-tekamii.blogspot.

 

  

Related Topics