ማይክ ፋራዳይን

እንግሊዞች ከፈጠራ አባቶች ማይክ ፋራዳይን አስቀደሙ

 

Image result for mike faraday

 

የእንግሊዘኛ አዉቶ የቼቨሮሌት አዉቶሞቢል ካምፓኒ አዲስ ያወጣዉን ከሩዝ ሞዴል ባስተዋወቀበት አጋጣሚ በእንግድነት የጋበዛችዉ ምሁራንና  ባለ ሀብቶች በኤሌክትሮኒክስ ኮሞነኬሽን በመገናኛ አውታሮች በአለማችን ባበረከቱት የፈጠራ መስራች ማንን ታስቀድማላችዉ ተብሎ ለቀረበላችዉ ጥያቄ በሰጡት ድምጽ ለኤሌክትሪክ ሞተር መፍጠር ቁልፍ ቦታ የያዝነዉ የ‹‹ሊድ›› የፈጠራ አባት ማይክል ፋራዳይን ቀዳሚ ሆኖ የተመረጠዉ በ25 በመቶ ድምፅ ነዉ፡፡

በዚሁ ምርጫ ከተሳተፉ 1200 ግለሰቦች የኤሌክትሮ ኬሚስትሪ  ተማራማሪና የሊድ የፈጠራ አባት ሶስት መቶ ድምር/25 በመቶ በማግኘት አንደኛ ሆኖ  ሲመረጥ በሞተር የሚቀዘፍ እንፋሎት ሞተር የሰራዉ አምባሳደር ኪንግደም ክሩኔል በ156 ድምፅ/ 13 በመቶ/ 2ኛ፤ በእንግሊዝ የመጀመሪያዉ የማተሚያ ማሽል ፈጥሮ ስራ ላይ ያዋላዉ ዊሊያም ካክስተን በ108 ድምጽ /9በመቶ/ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡

ከእነዚህ በመከተል የቴሌቭዥን ፈጠራ አባት ጆን ሎጂ ቤይርድ በ94 ድምጽ አራተኛ፤ ድምጽ አምስተኛዉ ስፍራ ሲይዝ የኪስ ሂሳብ ማሽን (pocket calculator) ፈጣሪ ስር ክሊቪ ሰንክሌየር ዋነኛ 9ደረጃ በመያዝ ከትዉልድ እንግሊዝ ወይም ከእንግሊዘኛ የፈጠራ አባቶች በአስሩ ዝርዝር ውስጥ ገብቷል፡፡

በምራጫዉ ተገኝተዉ ድምጽ አሰጣጡን የመሩት የሬዲዮ መገናኛ ፈጣሪ ትሬቨር  ባይፊስ በትንሷ እንንግሊዝ  በአለማችን  ላይ እምቅ እዉቀት የተላበሱ ተመራማሪዎች በመፈጠራቸዉ እንኮራለን የሚል ዉደሳ ባቀረቡት ንግግራቸዉ ለማይክል ፋራዳይ ትዉልድ የዘር ሀገግ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በዚሁ ምርጫ ላይ የጀት ኢንጂን ፈጠራ ፍራንክ ዊትራን አንጸባራቂ የመብራት (Cat’s Eye) ፈጣሪች በሀያ-ቹ ዝርዝር መግባታቸዉ ተገልጸል፡፡

ምንጭ፡- መረፊያ ቅጽ ቁጥር 1 ጥቅምት 2004