አስቴር አወቀ የመድረክ ልብሶቿን አረሷነች ዲዛይን የምታደርገዉ

ድምፃዊ አስቴር በቀለ

 

Image result for አስቴር አወቀ

 

ኢትዮጵያዊት የሶል ሙዚቃ ንግስት አስቴር አወቀ የተወለደችዉ በ1961 ዓ.ም ጎንደር ውስጥ ሲሆን፤ያደገችዉ ደግሞ አዲስ አበባ ነዉ፡፡ በንጉስ ነገስቱ አስተዳደር ዘመን የአሰቴር አወቀ አባት መንግስት ሰራተኛ ነበሩ ፡፡ አስቴር ሙዚቀኛ የመሆን ህልም የለበራት ገና የጨቅላ እድሜ ዘመኗ ነበር፡፡

 

አስቴር አወቀ ዘፈን ስትጀምር ለመጀመሪያ ግዜ የተወዳደረችበት ዘፈን የበዙንሸ በቀለ  ነበር እድሜዋ የአስራ ሶስት አመት ታደጊ ነበረች የተወዳደረችዉ በአሁኑ ሰአት ብሷ ዘፈን ብዙዎቹ ይወዳደሩበታል እስቴር 6ኛ ክፍል እያለች በትምህርቷ 100 ብታመጣም ግን ለሷ ሙዚቃ ህይወቴ ነዉ በማለት ወደ ብሄራዊ ቲያትር  በመሄድ በዘፈን ላይ መግፋቷን ቀጠለች አስቴር 22 በላይ ካሴት ለህዝብ አድርሳለች ሁልግዜ ከአስቴር አንደበት የምወጡት ድምጾች የብዙዎችን  ቀልብ አሸንፋለች፡፡ አስቴር ብዙ ግዜ የምትሰራቸዉን ስራዎች ባጣም ተዘጋጅታ ነዉ ለህዝብ የምታደርሰዉ ካልወደደችዉ  ለህዝብ አታወጣቸዉም፡፡

 

እ.ኤ.አ. በ1981 ዓ.ም አስቴር አወቀ ወደ አሜሪካ ስትጓዝ ለጊዜያዊ ማረፊያነት ስኔን ካሊፎርኒያ ነበር የመረጠችዉ፡፡ …በቀጠሉት የሁለት አመታት ግዜ ውሰጥ በርካታ ቁጥር ያለቸዉ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ተጓዙ፡፡ ከነዚህ አትዮጵያ መሀከል በዙዎቹ የከተሙት ደግሞ ዋሽንግተን ዲሲ ተጓዘች፡፡

 

አስቴር አወቀ ኢትዮጵያዊቷ አሪታ ፍራንክሊን›› የሚል ስያሜ የተሰጣት ከዚህ በኋላ ነበር፡፡አስቴር አወቀ ሙዚቃን እንደ ሙያ መዝፈን የጀመረችዉ እ.ኤ.እ በ1977 ዓ.ም ነዉ፡፡ ራሷን አልበም መስራት የጀመረችዉ በታንጎ ሙዚቃ ነዉ፡፡

አስቴር አወቀ ከመድረክ ዉጪ በጣም አይን አፋር ናት ይላሉ በቅርብ የሚያዉቋት ሰዎች፡፡ መድረክ ላይ ስትወጣ ግን አይናፋርነቷ ጥሏት ይሄዳል፡፡

 

አስቴር የዘፈን አጻጻፍና ያዘፋፈን ቴክኒክ  የቀሰመችዉ ከአሪታ ፍራንክሊክ፤ከዶና ሳመርና ከሌሎች ምራባዊያን ድምጻዊያን እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

 

አስቴር አወቀ የመድረክ ልብሶቿን አረሷነች ዲዛይን የምታደርገዉ በዉጪ ሀገር መድረክ ስትሰራ ከባህል ልብስ ዉጪ ለብሳ አታዉቅም፡፡ ለሚወዷት ለሙዚቃ የኢትዮጲያ አፍቃሪ ያላት ፍቅር ያላት ፍቅር በቃላት የሚገለጽ አይደለም፡፡ ይህ ህዝብ እንዲ እየወደደኝ እኔ ምን ላድርግለት እችላለዉ ስትል የተደመጠች ጊዜ በርካታ ነዉ፡፡

 

አስቴር አወቀ በሙያዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ደረጃ ያስጠራችና የብዙ ኢትዮፕያዊያን መኩሪያ ነች፡፡ አስቴር አወቀ በትንሽ ነገር ትደሰታለች በመጨረሻም አስቴር ዘፋኝ በመሆኗ በጣም ደስተኛ ነች፡፡

ምንጭ፡- ሮያል ቁ. 038 ህዳር 2002

 

 

  

Related Topics