አርቲስት አብዱ ኪያር

አርቲስት አብዱ ኪያር

 

Image result for አቡዱ ኪያር

 

አርቲስት አብዱ ኪያር የተወለደዉ አዲስ አበባ በተለምዶ 7ኛ ሰፈር ተብሎ  የሚጠራበት አካባቢ ሲሆን ዘፈን የጀመረዉ በሂፓፕ ከነ ክብረት ጋር አብሮ በመስራት ነበር፡፡ አብዱ ለመጀመሪያ ግዜ የፃፈዉ ግጥም እና ዜማ የጎሳዬ እንዴት አድርጎሻል የሚለዉን ዘፈን ነበር  የሰራዉ አብዱ ኪያር ለስድስት አመት ሳዉዲ አረቢያ በተለያዩ የስራ መስኮች ሰርቷል  ከመኪና ማጠብ እስከ ልብስ ሻጭነት  ድረስ በ1997 ዓ.ም ከልጅነቱ ጓደኛ ጋር በግሎባል ሆቴል ብዙ አርቲስቶች በተገኙበት ትዳር መስርቷል፡፡  የሁለት ልጆችም አባት ሆኗል በአሁኑ ግዜ አሜሪካ ከገባ አምስት አመት ሆኖታል  እዛዉ አሜሪካ በ IT profational  ተመርቆ  የመንግስት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ በዘፈኑም ጥሩ ስራ እየሰራ ነዉ፡፡

ምንጭ፡-ሴፉ በኢቢሴ

 

  

Related Topics