የተወለደችዉ ሀረር ከተማ ሲሆን ግን እንደተወለደች ወደ ጦላይ የሚባል የታ

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ

 Image result for አርቲስት ሰላም ተስፋዬ

 

የተወለደችዉ ሀረር ከተማ ሲሆን ግን እንደተወለደች ወደ ጦላይ የሚባል የታጋዮች ካንፕ ከእናቷ ጋር ሄደች እሰከ 4ኛ ክፍል በተለያየ አገር ነበር የተማረችዉ ከ4ኛ እስከ 10ኛ ክፍል በሁመራ ነበር የተማረችዉ ሰላም ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ  ምንም አይነት አማሪኛ አትችልም ነበር ግን በጣም ፊልም የመስራት ፍቅር ስለነበራት በአጭር ግዜ አማሪኛ ለመቻል አግዟታል በ2003 ወደ ፊልም ኢንዱስትሪ ስትገባ ለመጀመሪየ ግዜ ካስት ያደረገቻት ሉና  ስትሆን የመጀመሪያ ፊልሟ ቢሆንስ ሲሆን በአሆኑ ግዜ ከ11 ፊልሞች በላይ ሰርታለች ለሷ ፊልም ስራ ሁሉ ነገሯ እንደሆነ ብዙ ግዜ ተናግራለች ከአርት ዉጪ ሌላ ምንም አይነት ነገር ለመስራት ፍላጎት የላትም በአሁኑ ግዜ ሰላም የምትኖረዉ ከእናቷ ጋር ሲሆን  አዲስ አበባ ሲሆን የፍቅር ህይወቷ ፍቅረኛ አላት፡፡

 

ምንጭ፡- ጆሲ ሾዉ

 

  

Related Topics