በመስሪያቤትዎ አካባቢ አዳዲስ ጓደኞችን ለማግኘት የሚጠቅሞት ቀላል 5 መ

በመስሪያቤትዎ አካባቢ ብቸኛ ነዎት? ከሆኑ እንግዲያውስ አዳዲስ ጓደኞችን ለማግኘት የሚጠቅሞት ቀላል 5 መንገዶች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

 

 

 

1.ከማንኛዉም ሰራተኛ ጋር መነጋገር

ከማያዉቁት ሰራተኛ ጋር መነጋገር ሲጀምሩ ብዙ ለማውራት ይችላሉ፡፡ ይህም አዲስ ጓደኛ ለማፍራት ይጠቅማል፡፡

 

2. የጋራ የሆነ ፍላጎት መፈለግ

ሰዎች የጋራ ፍላጎት ሲኖራቸው አብረው የመቆየት እድላቸው ይጨምራል፡፡

 

3. የመገኛ አድራሻ መለዋወጥ

ጓደኛ ለማድረግ የፈለግነውን ሰው ወደፊት ለማግኘት አድራሻ መለዋወጥ ጠቃሚ ነው፡፡

 

4. ከቢሮ ዉጪ ግንኙነት ማድረግ

በጓደኝነት ለመቀጠል ያሰቡትን ግለሰብ ከመስሪያ ቤት ውጪ ሻይ ቡና በመገባበዝ ጓደኝነቱን መቀጠል ያስፈልጋል፡፡

 

5- አለመቸኮል

አዲስ ጓደኛ ለማፍራት አለመቸኮልና ጉጉ አለመሆን ያስፈልጋል ፡፡

 

ምንጭ-ወልኬሳ

 

  

Related Topics