እርግዝና በ18 ሳምንታት ውስጥ የሚያሳያቸው ምልክቶች

እርግዝና በ18 ሳምንታት ውስጥ የሚያሳያቸው ምልክቶች

 

 

በነዚህ ሳምንታት ውስጥ የሚታዩ የእርግዝና ስሜቶች እንደየወቅታቸው ቢለያዩም በ18 ሳምንታት ውስጥ የሚታዩት ለውጦች ግን እየባሱና እያስታወቁ ይመጣሉ፡፡ በነዚህ ሳምንታት ውስጥ ማንኛውም ወላጅ እናት የልጇን ለውጥ በሆዷ ውስጥ የአስተዳደግ ስርዓቱን መገመት አያዳግታትም ፡፡

ሌላው በነዚህ ሳምንታት ውስጥ የመድከም ወይም ሰውነት የመዛል ስሜት ይኖራል ይህን ስሜት የተለያዩ እናቶች ወጋኝ፣ ተገላበጠ፣ ረገጠኝ፣ በማለት ይገልፁታል፡፡በብዛት ይህ ሳምንት ልጆች በሆድ ውስጥ የመራገጥ ምልክት የሚያሳዩበት ሲሆን ሌላው በሽታ መኖሩን እንዳለ ጥናቱ ገልፆልናል፡፡ ለምሳሌ/ ከበሽታው አንዱ የሆነው የባት ወይም የእግር መሸማቀቅ ነው፡፡

በተጨማሪም በነዚህ ጊዜያት የሰውነት ክፍል ወይም ሆድ ላይ የሚታየው ቅርፅ ሀብሀብ የመሰል ይሆናል፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ያለ እርግዝና የልጆችን አካላዊ እንቅስቃሴን የመውለጃ ጊኤ እስኪቃረብ  በተደጋጋሚ ያሳየናል፡፡ ለምሳሌ ያህል እነዚህን ጠቅሷል፤

 

·         የሽልእንቅስቃሴ

·         በተደጋጋሚ የማስታወክ

·         የማቅለሽለሽ 

·         የእግር ደም ስር ማበጥ

·         የባት/የእግር መሸማቀቅ

·         የጀርባ ህመም

·         አዕምሮን ማወክ/የራስ ማዞር

·         ህመም፣ውጋት፣ራስ ምታት

·         የዳሌ አጥንት መታመም

·         ሽንጥ፣ዳሌ፣ወገብ፣ የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡

 

ሌላው መጠንቀቅ የሚገባን ነገር ከ6-24 የእርግዝና ሳምንት ከፍተኛ ሽንት የመሽናት ችግር ሊከሰት ይችላል፡፡ስለዚህ እነዚህን የበሽታ ምልክቶች ስናይ በቀላሉ ማየት የለብንም፡፡ በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ምርመራዎች በሴቾች ላይ የሚያሳዩት ለውጥ አለ፡፡እነሱም የስነ-ባህሪ ለውጥ ፣ ከተለመደው ውጪ መሆን ፣ እነዚህ ለውጦች ደግሞ የምናያቸውን ችግሮች ያስከትላሉ፤ የበሽታ ምልክቶች፣ ወደታች የመጎተት፣ ልብ በሀይል መምታት የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡

 

እነዚህ የምንመለከታችው የምርመራ ጥናቶች በተጨማሪም የሚያሳዩን የምልክት አይነቶችን በዚህ መልኩ ያሳየናል፡፡ የመጀመሪያው  የተዋሀደ መከለያ/Sequential integrated screen/ በዚህ የምናው የጥናቱ ምርምር እርግዝናው ከ10-13 ሳምነት እና በ15-20 ባለው ሳምንታትውስጥ ህፃኑ በእናቱ በኩል 6 የሽል ፕሮቲን ያገኛል፡፡ ሌላው ይህ ጥናት የሚያመላክተው 92% የበሽታ ምልክቶችን በዚህ በእርግዝና ወቅት ያሳየናል፡፡

 

ሁለተኛው መድሀኒት መከለያ/Serum integrated screen/ ይህ ጥናት በድጋሜ 10-13 ባሉት ሳምንታት እና 15-20 ከእናታቸው ደም 6 ፕሮቲን ያገኛሉ ግን ደግሞ ከመጀመርያው ይልቅ በዚህ ጥናት ላይ የበሽታ ምልክቱ ይቀንሳል የሚሆነውም 88% ነው፡፡

 

ሦስተኛውና የመጨረሻው አራት ማዕዘን መከለያ/Quad marker screen/ በዚህ ጥናት ደግሞ የሚያመላክተው 15-20 ባሉት ሳምንታት ውስጥ ህፃናት ከእናታቸው ደም የሚዘዋወረው  የሽል ፕሮቲን ይቀንሳል የሚሆነውም 4 ነው፡፡ በዛው ልክ ግን የበሽታው ምልክትም ይቀንሳል  ወደ 79% ይወርዳል ማለት ነው፡፡

 

በተጨማሪም በነዚሁ ሳምንታት የሚመጡ ምልክቶች ጥናቱ እንደሚከተለው ይገልፃቸዋል፡፡ለምሳሌ/ የሽንት ቶሎቶሎ መምጣት(ማታን ጨምሮ)፣ የሰገራ ድርቀት፣ ራስ ምታት እና የጀርባ ህመም፣ የባሀሪ መቀያየር በእርግዝና ላይ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው፡፡ማንኛውም ነፍሰ ጡር ይህ ምልክት ከቁጥጥር ውጭ ሲሆን ወይም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ሲደርስ ከሀኪም ጋር መወያየት ያስፈልጋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ  ጥናቱ ከ15 ሳምነት በኃላ በእናትየው ላይ የሚታየው የስነ-ባህሪ ለውጥ ወይም የተለየ መሆን በህፃኑ ላይ መዳበር ቢያንስ በ18 ሳምንት ውስጥ ያሳናል፡፡

 

በ18 ሳምንት እርግዝና ህፃኑ ሙሉ በሙሉ ወደ እንግዴ ልጅ ይለውጣል፡፡በዚሁ ሳምንት በህፃኑ ላይ ብዙ የእድገት ለውጦች ይታያሉ፡፡ የህፃኑን የእድገት ለውጥ ከታች ይገልፁልናል፡፡

 

·         ደም ሙሉ በሙሉ ወደ እንግዴ ልጅ ይለወጣል፡፡

·         ጭንቅላቱ ብቅ ማለትና ቅንድቡ እየተሰራ ይመጣል

·         የዳሌ አጥንት ሙሉ በሙሉ ከማህፀንና እንቁላል ከሚያመነጭ የሴት አካል ባልተወሳሰበ መልኩ ቦታውን እየያዘ ይመጣል፡፡

·         ቆዳ ደንዳና ቡናማነት ይሆናል

·         ሌላው አዕምሮው በሳል መሆን እና የሽል እንቅስቃሴው ያልተዛባ ያደርገዋል ፤ የሒወት ዘይቤ ይቀይራል በዚህ ሳምነት ውስጥ የሚታዩ ለውጦች ናቸው፡፡

በእርግዝና ወቅት ቡና  ጠቃሚ ነው ግን በጣም መመጠን ያስፈልጋል፡፡ታድያ ቡና ለመጠጣት 300 ሚሊ ግራም በቂ ነው፡፡በዚህ ጊዜ ህፃናት የምኖራቸው የሆድ ላይ ቅርፅ ያማረ ድንች ይመስላል እድገቱም 6 ኢንች ርዝመት ክብደቱም 5.25 ይሆናል ማለት ነው፡፡

ምንጭ፦ethioclinic

 

  

Related Topics