ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች

ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች

 

image

 

1. ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አንድ ብርጭቆ ሎሚ ያለው ውኃን ጠዋት መጠጣት (የሎሚው መጠን እንዳይበዛ ጥንቃቄ ያድርጉ)

2. አረንጓዴ ሻይ መጠጣት፡- በውስጡ በያዘው ንጥረ ነገር ምክንያት አላስፈላጊ ስብን የማስወገድ አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

3. ስብ የማቃጠል ችሎታ ያላቸው ምግቦችን መመገብ፡- እነዚህም እንደ ብሮክሊ፤ካሮት፤ጎመንያሉ አትክልቶቸ፤ እንዲሁም እንደ ፖም፤ሃብሃብ፤ፓፓዬ ያሉ ፍራፍሬዎችን ማዘውተር

4. ጤናማ የሆነ አመጋገብ እንዲኖረን ማድረግ ፡-የተመጣጠነ እና አትክልት የበዛበት የምግብ ባሕልን ማዳበር

5. በቀን ውስጥ የምንጠጣውን የውኃ መጠን መጨመር

6. ቁርስን በሚገባ መመገብ፡- ይህን ማድረግ የረሃብ ስሜት እንዳይሰማንና ማስታገሻ የሚሆኑ ተጨማሪ ስኳር እና ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች እንዳንመገብ ያደርጋል፡፡

7. የአካል ብቀት እንቅስቃሴ ማድረግ፤ዋና መዋኘትን ማዘውተር በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል የእግር መንገድ መሄድ

8. በብዛት እንቅልፍ መተኛትን ያስወግዱ

9. ጭንቀት ማስወገድ

10. ለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር ናቸው፡፡

 ምንጭ፡- በዶክተር ሆነሊያት

 

  

Related Topics