የስልኮን የባትሪ ቆይታ ሊያረዝሙ የሚችሉባቸው 10 ወሳኝ መንገዶች

የስልኮን የባትሪ ቆይታ ሊያረዝሙ የሚችሉባቸው 10 ወሳኝ መንገዶች

 

Image result for የስልኮን የባትሪ

 

1.ኦሪጂናል ባትሪ ይጠቀሙ

2.ዋየርለስ ፊቸሮችን (wifi ) ይዝጉ

3.Bluetooth, Gps,smart gesture እና የመሳሰሉትን በማይጠቀሙበት ጊዜ ያጥፉ

4.የስክሪኑን ብርሀን (screen brightness) ይቀንሱ

5.የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ይዝጉ

6.power saver አፕሊኬሽን ኢንስቶል አርገው ይጠቀሙበት

7.በተጨማሪም በጉዞ ጊዜ መጠባበቂያ ቻርጀር (backup chargers) ይያዙ ለምሳሌ

እንደ T-plus አይነት

8.ካላስፈለጎት በቀር ቫይብሬት (vibrate mode ) ላይ አያርጉት

9.በየጊዜው አፕሊኬሽኖችን አፕዴት ያድርጉ

10.ኢንተርኔት በማይጠቀሙ ሰአት ዳታ ኮኔክሽን disable ያድርጉ

ምንጭ፡-alifradio

 

  

Related Topics