ልናስወግዳቸው የሚገቡ ጎጂ ልማዶች ጥፍር መብላት

ልናስወግዳቸው የሚገቡ ጎጂ ልማዶች ጥፍር መብላት

ጥፍር መብላት፦

 

Image result for ጥፍር መብላት

 

በዚህ አምድ ስር ያልተገቡ የምንላቸውን ልማዶችን የምንዘረዝር ሲሆን፤ ልማዶቹ ያላቸውን ጎጂ ጎን እና እንደአስፈላጊነቱ ከልማዶቹ መላቀቅ እንዴት እንደሚቻል ሳይንሳዊ የሆኑ መላዎችን እንጠቁማለን።

ይህን ክፉ ልማድ ብዙውን ጊዜ በምንሰላችበት ወቅት አልያም ስራ ስንፈታ ልናዘወትር የምንችለው ሲሆን በጥፍራችን አከባቢ የሚገኙ ቆዳዎች እንዲጎዱና ብሎም ለበሽታ እንዲጋለጡ የሚያደርግ ልማድ ሲሆን በጊዜ ሂደትም በጥርስ ላይ ጉዳት ያደርሳል። ይህ በዚህ ሳይወሰን በጥፍራችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች በቀላሉ ወደ አፋችን እንዲገቡ ያደርጋል። ይህን ልማድ ለማቆም ከስኳር ነፃ የሆነ ማስቲካ  ብንጠቀም ጥፍር የመንከስ ልማድ እንድናስቀር ያግዛል።

ምንጭ፡-http://selamall.com/

 

  

Related Topics