የደነባ ሠው ሠራሽ ዋሻ እና መናፈሻ ስፍራ

የደነባ ሠው ሠራሽ ዋሻ እና መናፈሻ ስፍራ

 

ደነባ ሠው ሰራሽ ዋሻ እና መናፈሻ በሻሸመኔ ወረዳ ከከተማው በ4 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል:: አቶ ቀይሶ መሀም በታያቸው ራእይ መሰረት ጥር 20 ቀን 1971 ዓም የጀመሩት ሲሆን በአሁኑ ጊዜም በመጠናቀን ላይ ይገኛል:: ይህ ዋሻ ውሀ ማቆሪያ ሰው ሰራሽ ኩሬ፣ ችሎት፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቢሮ፣ እና ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች አሉት:: 

 

በተለያዩ አበባዎች ያማረ ከመሆኑም  በላይ ሙሉ በሙሉ በሚያልቅ ወቅት ጥሩ መዝናኛ እና የጉብኝት መዳረሻ ይሆናል።

 

 

 

ምንጭ:- ሀገራችንን እንወቅ