የሜሞሪ ካርድ ወይም ዩኤስቢ ፍላሽ ካርድ መጠን (storage capacity እንዴት ማሳደግ

የሜሞሪ ካርድ ወይም ዩኤስቢ ፍላሽ ካርድ መጠን (storage capacity እንዴት ማሳደግ እንችላለን?

የሚሞሪ ምስል ውጤት


ሜሞሪዎ ወይም ፍላሽዎ በቂ ዳታ ስለማይዝልዎት ተጨማሪ ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ለመግዛት አስበው ከሆነ ከመግዛትዎ በፊት እቺን ያንብቡ፡፡ 
እርግጥ ነው በየግዜው ሜሞሪያችን ላይ ወይም ፍላሻችን ላይ የተለያዪ ፋይሎች ስንጭን ሰፔሱ እያነሰ መሄዱ ወይም መሙላቱ አይቀርም፡፡ ታድያ በዚህ ግዜ የሚመጣልን ሀሳብ አዲስ መግዛት ሊሆን ይችላል፡፡ አሁን የምናሳይዎት ዘዴ ግን ከዚህ ሀሳብ ይገላግልዎታል፡፡ በዚህ ዘዴ አማካኝነት 2Gb Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ ይቻላል፡፡ ቀጥለው ያሉትን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ካርድ ሳይዝ ማሳደግ ይችላሉ፡፡
 
1. Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ ሶፍትዌሩን ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉhttps://www.4shared.com/zip/2kWbL88r/SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ 
2. ካወረዳችሁት በህዋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ በማድረግ run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው
3.ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ ፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ አድርጉት፡፡
4.ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ
5. ከዛ To 4Gb,8Gb,16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት በቀጥታ ወደ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ እንችላለን፡፡
4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb
8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb

 

ምንጭ፤#©Tech-Ethiopia

 

  

Related Topics